አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ‎܀የዋና ዲን ዉድድር ማስታወቂያ - jobs etbaba

ኢቲባባ ስራ መረጃዎችን እዚ ያግኙ

Wednesday, April 28, 2021

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ‎܀የዋና ዲን ዉድድር ማስታወቂያ

የስራ ማስታወቂያ 
܀የዋና ዲን ዉድድር ማስታወቂያ

 እዲስ ለተከፈተዉ ለደምሪያ ኮንስትራክሽን
ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዋና ዲን በዉጤት ተኮር የአመላመል ሥርዓት መሠረት ሜሪትን
በተከተለ ሁኔታ የምልመላና፣የመረጣ አሠራርን በመጠበቅ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዋና ዋና
መስፈርቶችን የሚያሟሉትን/የሚታሟላትን አወዳድሮ በኃላፊነት ለመመደብ ይፈልጋል፡

Data 18-8-13 ec
በደ/ብ/ብሕ/ክ/መንግሥትየአምባታጠምባሮ ዞንቴከኒክና ሙ/ት/ሥ/መምሪያ-ዱራሜ

SNNPR Government
Kembata-Tembaro Zone TVET Department Durame

ተወዳደሪዎች እንዲያሟሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች
የመንግስትን ፖሊሲና ስትራቴጅን ሰውተግበር ቁርጠኛ የሆነ/የሆነች፤
÷ _ከህራይ ሰብሳቢነት አመለካከት የፀዳና ካራይ ሰብሳቢነትን የሚታገል/የሚትታገል፣
* በሚያሰለጥኑበት ሙያ ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አሰልጣኞች ድጋፍ በማድረግ የጎላ አስተዋጽኦ ያደረጉ 1
፥ በስራ ትጋቱ አሌሎች ሙያተኞች ምርጥ ፈፃሚ በመሆን እርእያ የሆነ/የሆነች !

በቴ/ሙ/ት/ስልጠናን የእመራርነት ሥልጠናን ወሰዶ/ወስዳ የምስክር ወረቀት ያለዉ/ያላት
የቴ/ሙ/ት/ሥ መስጫ ተቋማት በሚሰጧቸዉ የታሥልጠና ዘርፎች ላይ የኤ ወይም ቢ ደረጃ ኢንስትራክተርነት ያለዉ/ያላት ፣

የቅርብ ጊዜ የ3 ተከታታይ በሮች ዉጤት ተኮር ምዘና ዉጤት ማቅረብ የሚችል/የሚችል
* በሠለጠነበት/በሚያሰለጥንበት/የመያ መስክ ደረጃ 1-4 ድረስ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ /coር ያለው/ያላት፡

የማስተማር ሥነዘያ ሥልጠናን ክሰዶ/ወስዳ የምስክር ወረቀት ያሰ/ያላት !
ከታክቱ ዩኒቨርሲቲዎች ወይም ቡቲ/መ/ት/ሥልጠና ኮሌጆች ውስጥ በሙያና የዘርፍ አስተባባሪ/አልማ/
በመሆን 3 ዓመትና በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሚuደቡበትን አካባቢ ድንቄ ከናገር የሚችል/የ'ሜትችል!
በሚያስተምርበት ክሂሠራነት /ተቋም ከላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟላ/ የሚታወሟላ ወይም
ያለዉ/ያላት! የተቋሙን ድጋና ደብዳቤ “ማቅረብ የሚችል/የምትችል ከሚያዚያ 18/08/2013 እስከ 02/09/2013
ዓ/ም ድረስ ባሉ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ተወዳደሪዎች ክምባታ ጠባሮ ዞን
ቴfau/ት/ሥ/መምሪያ ሰዉ ሀብት አመራር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 በአካል እየቀረቡ በሥራ ሰዓት መመገብ
የሚሻሉ ሆነን እናሳዉቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ባሎት ስልኮች ዴቢሉ ብpiበየት ይቻላል

0465541901/0939992942/ 0916974749

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.