ድርጅታችን ሶሊአዝ ሆቴል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል - jobs etbaba

ኢቲባባ ስራ መረጃዎችን እዚ ያግኙ

Sunday, April 18, 2021

ድርጅታችን ሶሊአዝ ሆቴል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ ግ? -

ቀን5/08/2013 ዓ.ም

ድርጅታችን ሶሊአዝ ሆቴል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ
ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ

ሪሰፕሽኒስነ
አካውንታት
የጥበቃ ሠራተኛ
ባርማን

የሥራ ልምድ የትምህርት ደረጃ
ከሆቴልና ቱሪዝም የተመረቀች
2ዓመት የሥራ ልምድ ያላት
ዲፕሎማ በአካውንቲንግ 2 ዓመት
8ኛ ክፍል በጥበቃ የሠራ
ከሆቴልና ቱሪዝም የተመረቀ
ወይም 2 ዓመት የሥራ ልምድ
ከሆቴልና ቱሪዝም የተመረቀ/ች 0
ዓመት ወይም 1 ዓመት የሥራ
ልምድ
ከሆቴልና ቱሪዝም የተመረቀ 1
ዓመት የሥራ ልምድ
ከሆቴልና ቱሪዝም የተመረቀ 0
ዓመት የሥራ ልምድ
6ኛ ክፍል ያጠናቀቁ

ሀውስ ኪፒንግ
አስተናጋጅ
ፅዳት

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ስድስት
ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ
ይኖርባቸዋል፡፡

► ደመወዝ ለሁሉም የሥራ መደቦች በስምምነት
➢ የመኖሪያ አድራሻቸው ሰሜን አዲሱ ገበያና አካባቢው ቢሆን ይመረጣል፡፡

0118 19 96 45
0975 86 37 93

Date 5/08/2013

Our company Soliaz Hotel on the following vacancies
An employee would like to apply for a job.

Q. Job title

Rehabilitation
Accounts
Security guard
Barman

Work Experience Education level
Graduated from Hotel and Tourism
2 years work experience
Diploma in Accounting 2 years
8th grade guarded
Graduated from Hotel and Tourism
Or 2 years work experience
Graduate of Hotel and Tourism 0
Year or 1 year of work
Experience
Graduate of Hotel and Tourism 1
Years of work experience
Graduated from Hotel and Tourism 0
Years of work experience
Complete 6th grade

House Kiping
Host
Cleaning

Note: Applicants should submit six consecutive applications from the date of this announcement
Provide original and non-returnable photocopy of their credentials within days
They should.

► Salary by contract for all positions
ይመረጣል Their place of residence is north of the new market and its surroundings.

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.